የኢትዮጵያ መንግሰት የኢንተርኔት አፈናውን አጠናክሮ መቀጠሉን ፍሪደም ሀውስ አስታወቀ

በኢትዮጵያ በኢንተርኔት አገልግሎት ላይ የሚፈጸመው አፈና ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መምጣቱን ፍሪደም ሀውስ የተሰኘው ዓለም ዓቀፍ የሰው ልጆች መብት ተከራካሪ ቡድን አስታወቀ፡፡ መንግስት በሀገር ውስጥ ሆን ብሎ የኢንተርኔት አገልግሎትን እንደሚያቋርጥ ያስታወቀው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቱ፣ በተለይ ኢንተርኔት እንዲቋረጥ የሚደረገው ጸረ መንግስት ተቃውሞ በሚደረግበት ወቅት መሆኑንም ደርጅቱ ይገልጻል፡፡ እንደ ድርጅቱ ገለጻ ከሆነ፣ ኢትዮጵያ በዓለም ላይ የኢንተርኔት … Continue reading የኢትዮጵያ መንግሰት የኢንተርኔት አፈናውን አጠናክሮ መቀጠሉን ፍሪደም ሀውስ አስታወቀ